Block
tele Badges

- እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ!
በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል!
ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ!
በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ!
ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡
ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!
ኢትዮ ቴሌኮምእነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ! በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ! በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ! ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም - #telebirr እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!#telebirr እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
More Stories
© 2025 teleforum