- በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት እንዴት መጠቀም ይቻላል❔በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት እንዴት መጠቀም ይቻላል❔ 🌐📞 በ #VoLTE አገልግሎት ያለተጨማሪ ታሪፍ በላቀ ጥራት ኩልል ያለ ድምጽ ከማግኘትዎ ባሻገር በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ፡፡ በቀላሉ ለማስተካከል 👉 https://bit.ly/VoLTE_Service ስልክዎ ለ VoLTE አገልግሎት ብቁ መሆኑን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3GxljHs #VoLTE#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
- ኢትዮጲያ ካሏት ሴት አመራሮች መካከል የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ለኢትዮጲያ በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ትልቅ አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ትገኛለች።
#ዲጂታልኢትዮጲያ
ጀግናችን በርች!
Among the women leaders that Ethiopia has, the CEO of Ethio Telecom, Mrs. Frehiwot Tamru, is making a great contribution to Ethiopia in the technology sector.
#DigitalEthiopia
Be strong our hero!ኢትዮጲያ ካሏት ሴት አመራሮች መካከል የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ለኢትዮጲያ በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ትልቅ አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ትገኛለች። #ዲጂታልኢትዮጲያ ጀግናችን በርች! Among the women leaders that Ethiopia has, the CEO of Ethio Telecom, Mrs. Frehiwot Tamru, is making a great contribution to Ethiopia in the technology sector. #DigitalEthiopia Be strong our hero!0 Answers 0 Shares - የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋♂️የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋♂️ ✅ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓትና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን ይቀጥሉ! 👉 ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አንድ ተጨማሪ ዕድል ያገኛሉ፡፡ ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ! #StayConnected#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
- 🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ!🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ! ❓ ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል? ✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ! ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
2 Answers 0 Shares - 🎉🎉 የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ በቴሌብር ተጀመረ!!🎉🎉 የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ በቴሌብር ተጀመረ!! የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ ተጨማሪ ምቾት በሚያላብሰው #ቴሌብር መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው፡፡ 🎁 እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውኃ ፍጆታ ክፍያዎን በቴሌብር ሲከፍሉ እስከ 1250 ብር ለሚደርስ ክፍያዎ ለፈለጉት አገልግሎት የሚያውሉት የ10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡ 💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ! ሳይጉላሉ በቀላሉ በቴሌብር ይክፈሉ፤ 10% ተመላሽ ያግኙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #WaterBill#Ethiotelecom #telebirr...
Read More
0 Answers 0 Shares - 🌟🛍 በ #ዘመን_ገበያ ግብይትዎ በእጅዎ ላይ ነው!!🌟🛍 በ #ዘመን_ገበያ ግብይትዎ በእጅዎ ላይ ነው!! ጊዜና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ባሉበት ሆነው የሚፈልጓቸውን ምርቶች ከዘመን ገበያ በቀላሉ ይሸምቱ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ከደጃፍዎ እናደርሳለን፡፡ ✅ የተለያዩ ምርቶችና ሸቀጣ ሸቀጦችን ሁሉንም በአንድ ላይ✅ ከታመኑ አቅራቢዎችና ነጋዴዎች በተመጣጣኝ ዋጋ✅ በቀላሉ በእጅ ስልክዎ ✅ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ የክፍያ ዘዴ 💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል! 📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል! አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡...
Read More
0 Answers 0 Shares - 🌟🛍 በ #ዘመን_ገበያ ግብይትዎ በእጅዎ ላይ ነው!!🌟🛍 በ #ዘመን_ገበያ ግብይትዎ በእጅዎ ላይ ነው!! ጊዜና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ባሉበት ሆነው የሚፈልጓቸውን ምርቶች ከዘመን ገበያ በቀላሉ ይሸምቱ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ከደጃፍዎ እናደርሳለን፡፡ ✅ የተለያዩ ምርቶችና ሸቀጣ ሸቀጦችን ሁሉንም በአንድ ላይ✅ ከታመኑ አቅራቢዎችና ነጋዴዎች በተመጣጣኝ ዋጋ✅ በቀላሉ በእጅ ስልክዎ ✅ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ የክፍያ ዘዴ 💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል! 📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል! አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡...
Read More
- 🎉🎉 የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ በቴሌብር ተጀመረ!!🎉🎉 የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ በቴሌብር ተጀመረ!! የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ ተጨማሪ ምቾት በሚያላብሰው #ቴሌብር መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው፡፡ 🎁 እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውኃ ፍጆታ ክፍያዎን በቴሌብር ሲከፍሉ እስከ 1250 ብር ለሚደርስ ክፍያዎ ለፈለጉት አገልግሎት የሚያውሉት የ10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡ 💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ! ሳይጉላሉ በቀላሉ በቴሌብር ይክፈሉ፤ 10% ተመላሽ ያግኙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #WaterBill#Ethiotelecom #telebirr...
Read More
-
- ብድር እና ህልም እፈራለሁ። ጨክኘ ልበደራችሁ....ብድር እና ህልም እፈራለሁ። ጨክኘ ልበደራችሁ....🤔0 Answers 0 Shares
More Stories
Topic Categories
© 2025 teleforum