ጥሪዎን ያድምቁ ቀንዎን ያስውቡ!
✨🎶 በውብ ጥሪዎች እየተደሰቱ ይሸለሙ!!
ለጥሪ ማሳመሪያ አዲስ ሲመዘገቡ ወይም ዜማዎችን ሲገዙ በሚያገኙት ዕድል ከ645 ለሚደርስዎት ጥያቄዎች ትክክለኛ ምላሽ በመስጠት ሽልማቶችን ይውሰዱ!
📺 ስማርት ቴሌቪዥኖች 📱 5ጂ ስማርት ስልኮች🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ጥቅሎች
ለመመዝገብ 822 ወይም *822# ይደውሉ አልያም http://www.crbt.et ይጎብኙ!
ℹ️ ተጨማሪ ዜማዎችን መግዛት ተጨማሪ ዕድል ያስገኛል!
🗓 እስከ ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም
#CRBT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥሪዎን ያድምቁ በስጦታ ይንበሽበሹ
🎉✨ በሚወዱት ዜማ ዘና እያሉ ዕድልዎን ይሞክሩ!!
ለጥሪ ማሳመሪያ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎችን እንደገዙ ከ645 ለሚደርስዎት ጥያቄዎች ትክክለኛ ምላሽ በመስጠት ዕድልዎን ይሞክሩ!
📺 ስማርት ቴሌቪዥኖች💻 ላፕቶፖች 📱 5ጂ ስማርት ስልኮችና ሳምሰንግ ታብሌቶች🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ጥቅሎችን በሽልማት ያግኙ!
ለመመዝገብ 822 ወይም *822# ይደውሉ አልያም http://www.crbt.et ይጎብኙ!
🗓 እስከ ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም ብቻ!
#CRBT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የድርጅት ጥሪ ማሳመሪያ
በድርጅት ጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የድርጅትዎን ገጽታ ይገንቡ፤ ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ!
ወደ ድርጅትዎ እና ሰራተኞችዎ ደንበኞች ሲደውሉ በጥሪ ማሳመሪያ ዘና ለማድረግ ወይም ተቋማዊ መልዕክትዎን ለማስተላለፍ ያስችልዎታል፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት ቸርችል ጎዳና ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ የሚገኘውን ፕሪሚየም የአገልግሎት ማዕከላችንን ይጎብኙ፡፡
ለተጨማሪ https://bit.ly/3Tt7XOO ይመልከቱ!
ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታዎ በ https://t.me/EthiotelecomChatBot ያግኙን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
CRBT
የcrbt ጠቀሜታ ስሜትን የሚገልፅ ነው እና ሰዎች ምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ፣በስልካቸው ላይ ያለው መጥሪያ ትልቅ መልዕክት አለው።
ጥሪ ማሳመሪያ (CRBT)
የ4ኛው ዙር ጥሪ ማሳመሪያ ተሸላሚዎች ታወቁ !
ባሳለፍነው ሳምንት ለጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት አዲስ ከተመዘገቡ እና አዲስ ሙዚቃ ከቀየሩ ደንበኞች ውስጥ በእጣ የተለዩ የላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ ስማርት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እንዲሁም 3800 የድምፅ እና የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እድለኞች ታወቁ!
እርስዎም የያዝነው ሳምንት ተሸላሚ የሚያደርግዎትን ዕድል ለመሞከር ወደ 822 Aን በመላክ ወይም *822# በመደወል አልያም crbt.et ን በመጎብኘት ይመዝገቡ፤ ጥሪ ማሳመሪያዎን ይቀይሩ!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር https://t.me/ethio_telecom/4565 ይመልከቱ
More Articles
Read More
Did you know?
Telebirr has processed transactions worth billions of birr in just a few years, making it...
Mortgage payment
We would appreciate if #Telegebeya introduce #Mortgage payment system in which a person pay some...
Cannot create value or key, Error writing to the registry
When some Windows users tried creating value or key in Registry Editor, they failed due to lack...
School Payment
This mini app enable students and family to track their payment status.
Family can see their...
How to set up WiFi Range Extender, Booster, and Repeater
If you have bought a WiFi Range Extender for your home or office, but do not know how...
© 2025 teleforum