የ4ኛው ዙር ጥሪ ማሳመሪያ ተሸላሚዎች ታወቁ  !

ባሳለፍነው ሳምንት ለጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት አዲስ ከተመዘገቡ እና አዲስ ሙዚቃ ከቀየሩ ደንበኞች ውስጥ በእጣ የተለዩ የላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ ስማርት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እንዲሁም 3800 የድምፅ እና የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እድለኞች ታወቁ!

እርስዎም የያዝነው ሳምንት ተሸላሚ የሚያደርግዎትን ዕድል ለመሞከር ወደ 822 Aን በመላክ ወይም *822# በመደወል አልያም crbt.et ን በመጎብኘት ይመዝገቡ፤ ጥሪ ማሳመሪያዎን ይቀይሩ!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር https://t.me/ethio_telecom/4565 ይመልከቱ