Mut Gatkek, M-GEE
    The future of AI is not about replacing humans, it's about augmenting human capabilities @Mut Gatkek
    By MUT GATKEK 2025-09-13 08:41:54 0 802
    የቴሌ ገብያ ስርአትና ኤቲክስ የህብረተሰብን ከመጠበቅ
    0.ኢትዬ 130 ነፃ እና ፓርሚየም ሽልማት ቀስ ብላችሁ አስወጣችሁት ህብረተሰብ ሳይጠይቅ 1 .ጌሙ እራሱ በጣም በቀላሉ ክራክ አርጎ በነፃ መጫወት ይቻል ነበር 2 .ውል ስምምነት የለውም ስምምነቱን በፈለገው መንገድ ይለውጣል 3. ተሸላሚዋች የቴሌ ሰራተኛ ጋር ዝምድና አላቸው 4 .አልጎሪዝሙ ውስጥ የማሸነፍ እድል የለውም  4.ገንዘብ ያለፈቃድ በየቀኑ መቁረጥ ማለት ቴሌ ያለኔ ፈቃድ አካውንቴን ገብቶ ማዘዋወር ይችላል በየቀኑ ፍቃድ መጠየቅ ነበረበት አመኔታየን ቀንሳታል  5 .ፕሮጀክቱ ገቢ 100 እጥፍ ሳያስገባ አይሸልምም ከሸለመም አንድ ነው  6. የተከተላችሁት ጤናማ ማርኬቲንግ ፕሪስፕል አይደለም  7. አሻም ቴሌ እራሱ ቀስ ብላችሁ ደብቃችሁት ማህበረሰብ እንዳያስተውለው ለው አወጣችሁት  8.ቴሌ የህንድና የቻይናን ማርኬት ፕሪስፕል ከሚያራምድ...
    By HABESHWIT AGEREA 2025-08-09 19:57:47 1 460
    rooming have able to connect you whare ever!!
    \ethiotelecom reach rooming service in the GLOB 
    By Tekeste Abera 2025-06-13 22:23:41 0 458
    telebirr International Remittance Service
      You can conveniently receive money via your mobile number sent from your family, friends or beloved ones and/or others residing abroad     What is telebirr Remit? telebirr Remit allows customers residing abroad to send money instantly to telebirr users in Ethiopia using telebirr Remit App using Bank of Abyssinia Cyber Source payment gateway.     telebirr Remit With the convenient and secure telebirr Remit App, you can receive money sent from abroad directly to your...
    By Mohammed Sani 2025-03-20 01:50:06 0 2831
    Lucky Drawn
    Lucky Drawing 
    By Ame Mah 2024-06-22 23:09:04 8 1264
    How can get national ID please help
    How can get national ID 
    By Alemuddin Abduleziz 2024-05-21 17:52:52 2 1812
    ኢንተርናሽናል ገንዘብ መቀበያ መንገድ
    በሀገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ኢትዮጲያ ውስጥ ተቀምጠው ውጭ ሀገር የሚገኙ የኦንላይን ስራዎችን ይሰራሉ ። አብዛኛዎቹ የኦንላይን ስራዎች የሚከፍሉት በ Pay Pal ነው። ከፔይፓል ገንዘብ አውጥቶ ወደ ኢትዮጲያ ለማስገባት ምንም አይነት አመቺ ሁኔታ የለም ። ይህ ከውጪ የሚመጣ ገንዘብ ሀገራችን ውስጥ ቢገባ ሀገሪቷን የውጪ ምንዛሬ እጥረቷን ይቀርፋል። ስለዚህ ቴሌብር ከውጭ ሀገር የፋይናንስ ድርጅቶች ጋር ራሱን በማስተሳሰር በቀጥታ የሰራነውን ገንዘብ የምንቀበልበትን ሲስተም ቢያዘጋጅ ለሀገራችንም አንድ እርምጃ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ምን ታስባላችሁ ?
    By Doni Tamrat 2024-01-08 11:31:35 0 1182
    Cloudy questions on mind
    Even though i am new here, when ever i went to the customer service and ask some thing that i am curious to know about they ask me my code and i give them my bach number on my account and they always says wrong number, wel what is wrong, is it the codeyou gave me or is it you that you dont want to answer me, i am here for exchange knowledge not for any thing, you better answer me when i am having a question. How come do you want customers want to yuse your service with out knowing the uses...
    By Sham Tesfamariam 2023-11-18 19:39:46 2 1270
    What is IP Address
    What is IP Address? What is the difference between IP v4 and IP v6? What is the difference between DHCP and Static IP addressing? How do we know our IP on our android devices?
    By Sham Tesfamariam 2023-11-17 06:11:26 0 2844
    ቴሌኮም ከሰፈር ወደ አለም አቀፍ ገበያ🖐
    🤴 ኢትዮጵያ በሚሊየኖች የሚቆጠር ተምሮ የተቀመጠ ስራ አጥ ወጣት አላት። በዚህ ዘመን ይህ ሀይል ከሃገሩ ሳይወጣ ውጭ ተቀጥሮ ወይም በተለያዩ የድጅታል ማርኬቲንግ፣ Freelancingና ሌሎችም አለማቀፍ ስራወች ተሰማርቶ ለሀገሪቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ማስገባት ራሱንም ቤተሰቡንም መርዳት ሃገራችንንም ከሌሎች ሀገራት ተወዳዳሪ ማድርግ ይችላል።  ይሄን ለማድረግ ኢትዮጵያውያን እንደ ፔይፓልና ማስተር ካርድ  አለማቀፍ የክፍያ አማራጭ የላቸውም ። ኬንያን ጨምሮ በርካታ አፍሪካውያን እነዚህ አማራጮች አሏቸው።  ኬንያን እንደ ምሳሌ ብንወስድ ለዚህ ይረዳ ዘንድ ሳፋሪ ኮም ከፔይፓል ጋር ህጋዊ ስምምነትበማድርረግ  አንድ ኬንያዊ በሳፋሪ ኮም ሲም ፔይፓል ሲከፍት ቬሪፋይ ይሆንለታል።  ይሄን አገልግሎት ለኢትዮጵያውያን ግን እስካሁን አልፈቀደም። ...
    By Awel Mohammed 2023-11-03 06:06:32 2 1162
    Network Strength in the regional and zonal cities in Ethiopia
    ኢትዮ ቴሌኮም የኔትወርክ ዝርጋታችሁ የተጠና ነዉ ወይ? Digital Divideን እናንተ ራሳችሁ አገሪቱ ዉስጥ እንዲስፋፋ መንገድ እየጠረጋችሁ መሆኑን እንዴት አይገባችሁም? Addis Ababa, Adama or ሌሎች ትላልቅ ከተሞች ወደ 4/5G Upgrade ቢሆኑ ሌሎች ትናንሽ ከተሞች መታየት የለባቸዉም ወይ? ወይስ ኢትዮ ቴሌኮም ስራዉ ለአዲስ አበባ እና ለአዲስ አበባ ቅርብ ከተሞች ነዉ? አንዳንዴ ክፍለ አገር ቤተሰብ ጋር ስንሄድ የሚናየዉ ነገር አገሪቱ ዉስጥ ቴሌኮም ድርጅት አለ ወይ ያስብላል። ትንሽ ገባ ያለ ቤት ዉስጥ የኢንቴርኔት ይቅርና የስልክ ኔትወርክ ማይሰራበት ቦታዎች እያሉ ፣ ኔትወርክ ፍለጋ ሰዎች ተራራ ላይ እስኪወጡ ስቸገሩ እያየን ፣ ሰዎች ኔትወርክ ማለትም #ለስልክ የሌለዉ ኔትወርክ #ለእንቴርነት ከየት ይመጣል በሚል ከሌላው ርቆ...
    By Hizbe Blaçk Ethiopia 2023-10-31 13:57:47 5 1615
    Conference call
    Conference call is a serves that enable mobile users to make a group call being at different locations.
    By LALISA TADESA 2023-10-30 23:26:55 1 1724
More Articles
Read More
Laptop battery stuck at 0, 50, 99% charging
This article shows what you can do if your laptop battery is stuck at 0, 50, 90% while...
By Chimdesa Diriba 2023-08-10 08:13:05 3 2184
የድርጅት ጥሪ ማሳመሪያ
በድርጅት ጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የድርጅትዎን ገጽታ ይገንቡ፤ ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ! ወደ ድርጅትዎ እና ሰራተኞችዎ ደንበኞች ሲደውሉ በጥሪ...
By Teleforum Moderator 2024-07-30 10:57:34 0 1001
wanna to have a national ID
I want  to have a national ID 
By Asha Mohammed 2024-06-10 16:49:33 0 1123
Expansion of 4G network
It is helpful for internet users if 4G network is expanded up to Woreda levels. More phones use...
By Okello Okway 2023-09-11 05:39:10 3 1747
🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ!
🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ! ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል የሚያስችሉ ወርኃዊ ፕሪሚየም የድምጽ ጥቅል ካልተገደበ ነጻ የመልዕክት አገልግሎት...
By Teleforum Moderator 2025-05-22 08:28:21 0 582