tele Badges
- 💰 በዚህ ዘመን ገንዘብ ያለዋስትና ማን ያበድራል!💰 በዚህ ዘመን ገንዘብ ያለዋስትና ማን ያበድራል! ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተባበር የቀረበውን "ጥላ" አዲስ የዲጂታል ብድር አገልግሎት በመጠቀም ገንዘብ ያለ ማስያዣ መበደር ይችላሉ፡፡ 💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ! #የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
Read More
0 Answers 0 Shares1
- 🛜 በመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ወሩን ሙሉ ያለገደብ ይጠቀሙ!🛜 በመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ወሩን ሙሉ ያለገደብ ይጠቀሙ! ያልተገደበ ባለገመድ ኢንተርኔት በተመጣጣኝ ዋጋ ለቤትዎ በማስገባት ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ! ❇️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ በ20% ቅናሽ ያገኛሉ! 📍 አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ይበሉ! ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4pcpMA2
Read More
1 Answers 1 Shares1
- አቤት ቴሌብር መመረቅ ሲችልበት!አቤት ቴሌብር መመረቅ ሲችልበት! ቴሌብር ላይ ስንመዘገብና ግብይት ስንፈጽም የእንኳን ደኅና መጣችሁ 15 ብር ስጦታ፤ 100 ብር እና ከዛ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ 25% ምርቃት፤ ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15% ስጦታ፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ የጥቅል መጠን እንዲሁም ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 100 ሜ.ባ ዳታ ስጦታ ወደ ስልካችን በቀጥታ ይገባል! በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን! 127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክhttps://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
Read More
0 Answers 0 Shares - የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ ባስ (ቬሎሲቲ) ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ትኬት ለመቁረጥ መጋፋት አይጠበቅብዎትም!የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ ባስ (ቬሎሲቲ) ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ትኬት ለመቁረጥ መጋፋት አይጠበቅብዎትም! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኘው “መንገድ” ሚኒ መተግበሪያ፣ የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በመሙላት፣ ትኬት ለመቁረጥ (Velocity Bus) የሚለውን መርጠው ይቀጥሉ (Proceed) በማለት የሚመጣልዎትን ኪው አር ኮድ (QR Code) የባሱ መግቢያ በር ላይ በማስነበብ መጓዝ ይችላሉ። 127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክhttps://bit.ly/telebirr_SuperApp...
Read More
0 Answers 0 Shares - ዘኔክሰስን የሞባይል ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ በዘመን ገበያ!!ዘኔክሰስን የሞባይል ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ በዘመን ገበያ!! 🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 🔗 http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA ዘመን ገበያ የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!
Read More
0 Answers 0 Shares - 🎮🏆 በቴሌዊን ጨዋታዎች እየተዝናኑ ይሸለሙ!🎮🏆 በቴሌዊን ጨዋታዎች እየተዝናኑ ይሸለሙ! ጥያቄዎችን ደጋግመው በመመለስ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን፣ በየሳምንቱ 50ሺህ፣ በየቀኑ 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር እና የሞባይል አየር ሰዓት ይሸለሙ! ✅ ለዕለታዊ በ3 ብር *985*1*1# ለሳምንታዊ በ15 ብር *985*1*2# ይመዝገቡ! 👉 በተጨማሪም ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል! 🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ *985*6# ይደውሉ፡፡
Read More
0 Answers 0 Shares - ✨💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል!✨💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል! ለረጅም ጊዜ ጥቅል ደንበኞቻችን የገዙት ጥቅል ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀረው ከሚያሳውቅ የአጭር መልእክት ጋር ነጻ የዳታና ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ማስጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ 👌 ያለምንም የአገልግሎት መቆራረጥና ያለተጨማሪ ክፍያ⏳ ወዲያው በራሱ የሚጀምር🌐📞 እንደገዙት የረጅም ጊዜ ጥቅል መጠን ለ3 ቀናት ነጻ የዳታና ድምጽ አገልግሎት 🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/47D7pND
Read More
0 Answers 0 Shares1
- 🌟✨ ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!!🌟✨ ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን 💳 VISA 💵 Dahabshiil💸 Western Union 🔄 Thunes🌍 Onafriq 📲 Taptap Send 🏦 CAC International Bank 👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በ #ቴሌብር ሲቀበሉ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው...
Read More
0 Answers 0 Shares1
- 🔊🎁 ዕለታዊ የዳታ ጥቅሎች ከ100% ስጦታ ጋር!!🔊🎁 ዕለታዊ የዳታ ጥቅሎች ከ100% ስጦታ ጋር!! በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ከእጥፍ ስጦታ ጋር ይሸምቱ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!
Read More
0 Answers 0 Shares1
- 🔵⚽️ የሳምንቱን ምርጥ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በጥራት እናያለን!!🔵⚽️ የሳምንቱን ምርጥ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በጥራት እናያለን!! ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጨምሮ ምርጥ የመዝናኛ ቻናሎችን በስልክዎ ዳታ አልያም በቤትዎ ፋይበር በስማርት ቲቪዎ እንዳሻዎ መመልከት ይችላሉ! 👉 DStv Stream ሜዳ ፓኬጅ ከ10GB ጋር በ1240 ብር ወርኅዊ ክፍያ ብቻ! አሁኑኑ ይግዙ፤ ዘና ብለው በአማራጭ ይዝናኑ!! 🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle 📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ! #DSTV#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
0 Answers 0 Shares
More Stories
© 2025 teleforum