Hello, I'm Doni Tamrat , a senior 3D designer at Eternal Media and Communication. With a deep passion for 3D design, I have dedicated myself to pushing the boundaries of visual storytelling. Notably, I had the honor of pioneering naked eye 3D technology in Ethiopia, working on a groundbreaking project for Ethio Telecom under the banner of Eternal Media and Communication. This experience has fueled my commitment to innovation and excellence in every project I undertake. I am driven by a relentless pursuit of creativity and a desire to deliver immersive 3D experiences that captivate audiences. Join me on this exciting journey as we explore the limitless possibilities of 3D design.
tele Badges


  • በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የ Naked Eye 3D ቴክኖሎጂ እውን የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በጋራ ባዘጋጁት ፕሮግራም ላይ ነበር ። በዚህ ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ በ 3D ስራው ላይ በመሳተፌ ኩራት እና ደስታ ይሰማኛል ። ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመሞከር ያለው ቁርጠኝነት ሊደነቅ ይገባል ።
    በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የ Naked Eye 3D ቴክኖሎጂ እውን የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በጋራ ባዘጋጁት ፕሮግራም ላይ ነበር ። በዚህ ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ በ 3D ስራው ላይ በመሳተፌ ኩራት እና ደስታ ይሰማኛል ። ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመሞከር ያለው ቁርጠኝነት ሊደነቅ ይገባል ።
    Like
    1
    1 Answers 0 Shares
  • ኢንተርናሽናል ገንዘብ መቀበያ መንገድ
    በሀገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ኢትዮጲያ ውስጥ ተቀምጠው ውጭ ሀገር የሚገኙ የኦንላይን ስራዎችን ይሰራሉ ። አብዛኛዎቹ የኦንላይን ስራዎች የሚከፍሉት በ Pay Pal ነው። ከፔይፓል ገንዘብ አውጥቶ ወደ ኢትዮጲያ ለማስገባት ምንም አይነት አመቺ ሁኔታ የለም ። ይህ ከውጪ የሚመጣ ገንዘብ ሀገራችን ውስጥ ቢገባ ሀገሪቷን የውጪ ምንዛሬ እጥረቷን ይቀርፋል። ስለዚህ ቴሌብር ከውጭ ሀገር የፋይናንስ ድርጅቶች ጋር ራሱን በማስተሳሰር በቀጥታ የሰራነውን ገንዘብ የምንቀበልበትን ሲስተም ቢያዘጋጅ ለሀገራችንም አንድ እርምጃ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ምን ታስባላችሁ ?

    Read More

    Like
    5
    0 Answers 0 Shares
More Stories