💥🎁 ቡሄ የሞባይል ጥቅል!!
    💥🎁 ቡሄ የሞባይል ጥቅል!! 👉🏼 በዓሉን ምክንያት በማድረግ እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን የቡሄ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ! ✨🎉 መልካም ቡሄ! #HoliydayPackage#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
    By Teleforum Moderator 2025-08-19 07:27:08 0 863
    ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!!
    ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!! የድምጽ፣ የኢንተርኔት እንዲሁም የአጭር መልእክት አገልግሎት ሁሉንም በአንድ ላይ አጣምረው እንደምርጫዎ:- 3️⃣🗓️ የሦስት ወራት ወይም1️⃣🅨  የአንድ ዓመት በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ! #LongValidityPackage#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    By Teleforum Moderator 2025-06-23 08:37:47 1 628
    Ethiotelecom have lead Less discount ever in the middle east of Africa
    well do nice price for packege in the middle east of Africa
    By Tekeste Abera 2025-06-13 21:50:40 0 188
    🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ!
    🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ! ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል የሚያስችሉ ወርኃዊ ፕሪሚየም የድምጽ ጥቅል ካልተገደበ ነጻ የመልዕክት አገልግሎት ጋር!  ❇️ በ979 ብር ብቻ! 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በ*999# ይግዙ፣ ወሩን ሙሉ ያለሐሳብ ይጠቀሙ! #MonthlyUnlimitedVoicePackage#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
    By Teleforum Moderator 2025-05-22 08:28:21 0 304
    🔊🎁 በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይነጋገሩ!!
    🔊🎁 በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይነጋገሩ!! ⏰ ዕለታዊ📊 ሳምንታዊ እና🗓 ወርኃዊ  የድምጽ ጥቅሎችን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ከ100% ስጦታ ጋር ይሸምቱ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ! #VoicePackage#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    By Teleforum Moderator 2025-05-16 12:57:11 1 749
    የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርዶዎን በመያዝ ወደ ውጪ ሀገር ይጓዙ!
    🌍🎁 በሮሚንግ ጥቅል ዓለም አቀፍ ግንኙነትዎን ይቀጥሉ!! ቻይና                   ካናዳ                 ህንድ        የተባበሩት አረብ አገራት      የድምጽ እና የኢንተርኔት ጥቅሎቹን በመጠቀም ወጪዎን ይቀንሱ፤ ከወዳጅ ዘመድ ሳይርቁ ግንኙነትዎን ይቀጥሉ! 👉 በ *999# ያገኟቸዋል! ለበለጠ መረጃ https://bit.ly/3YPs3qn ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    By Teleforum Moderator 2025-05-06 11:52:16 0 709
    ✨🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!
    ✨🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!! ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ያገኟቸዋል፡፡ 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር! ⚠️ መግዛት የሚችሉት ከአካል ጉዳተኞች ማኅበር በተላከልንን ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቻ ሲሆኑ መግዛት ያልቻሉ ደንበኞች አቅራቢያቸው በሚገኝ የማኅበሩ ቅርንጫፍ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ✅ ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    By Teleforum Moderator 2025-04-26 06:04:53 0 392
    ልዩነትን ከቅናሽ ጋር የሁለት ሳምንት ለዩ ጥቅል
    ከመደበኛ ጥቅል እስከ 25% ቅናሽ ቴሌብር ሱፐርአፕ!! ➡️ ከመደበኛ ጥቅል እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የሁለት ሳምንት ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! ❇️ 500 ደቂቃ በ109 ብር❇️ 5 ጊ.ባ ዳታ ካልተገደበ ነጻ ስፖቲፋይ ጋር በ199 ብር ብቻ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ልዩ ጥቅል (special package) ላይ ያገኙታል! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    By Teleforum Moderator 2024-12-24 14:15:33 0 518
    ዋጋው በጀት የማይጎዳ የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል!
    የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል ለድርጅትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ! 💁‍♂️ በወር ከ270 ብር ጀምሮ በብዙ አማራጭ ቀርበዋል፤ የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ። 📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ! ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3Zect70 ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    By Teleforum Moderator 2024-12-04 08:49:36 1 451
    በዓለም አቀፍ ድምጽ ጥቅል ለባሕር ማዶ ወዳጅዎ ይደውሉ!
    በዓለም አቀፍ የድምጽ ጥቅል የባሕር ማዶ ወዳጅዎን ያግኙ! ለሥራ ጉዳይ ወይም ወዳጅ ዘመድ ጥየቃ ወደ አሜሪካ           ኖርዌይ    ካናዳ               አውስትራሊያቻይና               ኩዌት     አዘውትረው የሚደውሉ ከሆነ ዓለም አቀፍ የድምጽ ጥቅልን በመጠቀም ወጪዎን ይቀንሱ፤ ገንዘብዎን ይቆጥቡ! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ ማይ ኢትዮቴል እና በ*127# ያገኟቸዋል! ለበለጠ መረጃ https://bit.ly/3KuLAoh ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia...
    By Teleforum Moderator 2024-11-26 08:27:47 0 1015
    Fixed package
    1.Voice 2. Data 3. Sms
    By Sabit Tewil 2024-08-15 14:16:22 5 1960
    National id card fayda
    what is used for national id card?
    By Ahmed Mohammed 2024-08-09 22:42:38 2 2061
More Articles
Read More
ልዩነትን ከቅናሽ ጋር የሁለት ሳምንት ለዩ ጥቅል
ከመደበኛ ጥቅል እስከ 25% ቅናሽ ቴሌብር ሱፐርአፕ!! ➡️ ከመደበኛ ጥቅል እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የሁለት ሳምንት ጥቅሎች...
By Teleforum Moderator 2024-12-24 14:15:33 0 518
How to remove specific Pages from PDF in Windows 11/10
If you want to remove certain unnecessary pages from a PDF document, you can easily do that...
By Chimdesa Diriba 2023-08-29 12:18:38 3 927
የመጠባበቂያ ኃይል
ለድርጅትዎ ወይም ለመኖሪያ ቤትዎ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲቋረጥ ባጠራቀመው ኃይል የሚነሳ የመጠባበቂያ ኃይል አቅርበናል! ከብሮድባንድ አገልግሎት ጋር...
By Abl Aziz 2023-11-09 03:26:40 1 928
ቴሌ ብር ከወለድ ነፃ
ቴሌ ብር የሚሰጣቸዉን አገልግሎቶቶ ከወለድ ነፃ ቢሆኑ በጣም እንፈልጋለን
By Mohammed Hajji 2023-08-22 14:59:35 8 552
All brother's and sister's
Melkam ye tsom gize lekirsetiyan & Muslim.
By Abe Get 2024-03-10 23:12:26 0 1225