🌟 በቴሌብር ሲቀበሉ ተጨማሪ 8% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ!!

ከውጭ አገራት የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ

🟡  በቴሌብር ሬሚትና በቪዛ የተላከልዎን ሐዋላ በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ተመን
🟣  በዌስተር ዩኒየን (Western Union)፣ ኦንአፍሪክ (onafriq) እንዲሁም ቱንስ (Thunes) የተላከልዎን ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን

👉 ከተጨማሪ 8% የገንዘብ ስጦታ ጋር ይደርስዎታል።

🗓 እስከ ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም 


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia