Why my telebirr is still not level up?
Slow adaptation to telebirr. Now its my options for every things.
Start Device Credit services
Dear Team,
I hope you are doing good, I suggest you to start credit service for expensive devices, specially for employees who can't afford fancy phones. thanks.
Bahru
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት
ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ያስጀመረውን መርሃ ግብር በማስቀጠል በመላ ሀገራችን ለሚገኙ 430 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ደርዘን የመማሪያ ደብተር ከ72.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በስጦታ አበርክቷል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib
#በጎነት_ለነገ_ተስፋዎች
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
Mortgage payment
We would appreciate if #Telegebeya introduce #Mortgage payment system in which a person pay some amount in advance for an item and sign agreement to pay the rest for some months.
ለሴት ደንበኞቻችን
ለሴት ደንበኞቻችን ከ15 አይነት በላይ የሞባይል ስልኮችን በረጅም ጊዜ ክፍያ፤ ከነፃ ጥቅል ስጦታዎች ጋር በሽያጭ ማዕከሎቻችን ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!👜 በወር ከ𝟐𝟒𝟔 ብር ጀምሮ በ6 ወራት ክፍያ ወይም👜 በወር ከ𝟒𝟐𝟐 ብር ጀምሮ በ1 ዓመት ክፍያየሴቶችን የዲጂታል ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ እናግዛለን!ለሽያጭ ያቀርብናቸውን ስልኮች ዝርዝር መረጃ እንዲሁም ደንብና መመሪያዎችን ለመመልከት https://bit.ly/3EgvwCH ይጎብኙ
#telebirr #telegebeya
የIPhone ምርቶች
የiphone ምርቶች በቴሌብር ቢቀርቡልን ከዚህ ቀደም በስም ደረጃ የተካተተ ቢሆንም ..
AFRICAN CONTINENTAL PAYMENT SYSTEM
What if at least you faciltate the mechanisms to recieve and pay for friends who live in #KENYA in kenya shiling and deposited on my @telebirr vice versa...
telegebeya
በቴሌገበያ ባሉበት ይሸምቱ!
በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን ፣ የ4ጂ ዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን ባሉበት ሆነው በማዘዝ በቴሌብር ይክፈሉ፤ ያዘዙትን እቃ በፍጥነት እናደርሳለን።
More Articles
Read More
What Is Critical Infrastructure?
Critical infrastructure refers to any virtual or physical networks, systems, and assets critical...
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት
ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ያስጀመረውን መርሃ ግብር በማስቀጠል በመላ ሀገራችን ለሚገኙ...
Fix SMART Hard Disk Errors on Windows PC
You may see the SMART Hard Disk Error 301, 302, 309, 30A, 30B, 30C, 3F1, and 3F2 when...
© 2025 teleforum