#telebirr በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል ለሚኖሩ ቤተሰቦችዎ፣ ጓደኞችዎ ወይም ለሚወዷቸው ሰዎች  የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑም አልሆኑም ገንዘብ በፍጥነት ለመላክ ያስችልዎታል።