🎮🏆 በቴሌዊን ጨዋታዎች እየተዝናኑ ይሸለሙ!
🎮🏆 በቴሌዊን ጨዋታዎች እየተዝናኑ ይሸለሙ!
ጥያቄዎችን ደጋግመው በመመለስ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን፣ በየሳምንቱ 50ሺህ፣ በየቀኑ 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር እና የሞባይል አየር ሰዓት ይሸለሙ!
✅ ለዕለታዊ በ3 ብር *985*1*1# ለሳምንታዊ በ15 ብር *985*1*2# ይመዝገቡ!
👉 በተጨማሪም ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!
🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ *985*6# ይደውሉ፡፡
የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋♂️
የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋♂️
✅ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓትና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን ይቀጥሉ!
👉 ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አንድ ተጨማሪ ዕድል ያገኛሉ፡፡
ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ!
#StayConnected#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ያሎት ቀሪ ሒሳብ አነስተኛ ነው?
✨🤝 በክሬዲት አገልግሎት ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን አይለያዩም!
✅ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓት እና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ!
👉 ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አንድ ተጨማሪ ዕድል ይሰጥዎታል፡፡
ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ!
#StayConnected#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ማያ ምርጥ ሀገርኛ ቪዲዮዎች
🎬 ማያ ተወዳጅ ሃገርኛ የቪዲዮ ስትሪሚንግ!
በርካታ የመዝናኛ እና የመረጃ አማራጮች ከምርጥ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ቀጥታ ፕሮግራሞች ጋር ይዞ ቀርቧል፡፡
መተግበሪያውን ከ onelink.to/7bv4u9 ያውርዱ!
ማያን ብቻ ከሚያስጠቅም 2 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5 ብር በየቀኑ ለማግኘት 863 ላይ Ok ብለው ይመዝገቡ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የክሬዲት አገልግሎት
በክሬዲት አገልግሎት ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን አይለያዩም!
ያለዎት ቀሪ ሂሳብ አነስተኛ ሆኖ በማይመች ሁኔታ ውስጥ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልግዎ ሳይጨናነቁ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓት እና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ!
ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 10% የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ!
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://t.me/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን!
#StayConnected#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ
በዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያችን ሥራዎ ሳይቋረጥ ያሰቡትን ይከውኑ!
ዘመኑ በደረሰበት የባትሪ ቴክኖሎጂ የቀረበ፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ፣ ነዳጅ የማይጠቀም እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሆነው እንዳሻዎ በስልክዎ የሚቆጣጠሩት እጅግ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ አቅርበንልዎታል፡፡
እስከ 12 ወራት ድረስ በተመቻቸ የክፍያ አማራጭ በ39% ልዩ ቅናሽ በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል!
ፈጥነው የግልዎ በማድረግ እፎይታን ያግኙ!
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ ይጎብኙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የጥሪ መለያ አገልግሎት
በጥሪ መለያ አገልግሎት ስልክ ጥሪ ሲያደርጉ ወይም ሲቀበሉ ማስተላለፍ የሚፈልጉትን መልዕክት ያስቀምጡ!
ለዕለታዊ *623*1*1# ወይም ለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ።
የጥሪ መለያ ይዘትዎን ለመቀየር ከፈለጉ መልዕክቱን አዘጋጅተው ወደ 623 በነፃ ይላኩ!
ለተጨማሪ ፡ https://bit.ly/48fkpHT
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Spin and win
I made transactions,but I didn't receive the wheel game offer
ያልተገደበ ሲ.ዩ.ጂ
የሠራተኞችዎን የእርስ በርስ የስልክ ልውውጥ ነፃ በማድረግ ሥራዎን ያቀላጥፉ !
የሲ.ዩ.ጂ አገልግሎት በመጠቀም ለድርጅትዎ ሠራተኞች ያልተገደበ የድምፅ እና አጭር የጽሑፍ መልዕክት አገልግሎት በማቅረብ ሥራዎን ያቀላጥፉ፤ ምርታማነትዎን ያሳድጉ!
የድርጅት አገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ !
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://t.me/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ባሉበት ሆነው በኮንፈረንስ ጥሪ በጋራ ያውጉ !
ባሉበት ሆነው በኮንፈረንስ ጥሪ በጋራ ያውጉ !
የቦታ ርቀት ሳይገድብዎ እንደልብዎ የሚወያዩበት የኮንፈረንስ ጥሪ አገልግሎትን በመጠቀም እስከ አምስት ሆነው በአንድ ላይ ይወያዩ፤ ይጨዋወቱ!
የመጀመሪያውን ስልክ ደውለው ደንበኛው መስመር ላይ እንዲጠብቅዎ በማሳወቅ ተጨማሪ ጥሪ ማድረግ (Add call) እስከ አምስት ሰው የሚፈልጉትን ያህል ካስገቡ በኋላ ለማገናኘት ‘Merge’ ወይም ‘conference’ የሚለውን በመጫን የስልክ ጥሪዎቹን ወደ አንድ ማምጣት ይችላሉ፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://t.me/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን !
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ያሎት ቀሪ ሂሳብ አነስተኛ ነው?
የአየር ሰዓት ለመሙላት ፈልገው የማይችሉበት ሁኔታ ቢፈጠር፤ *810# ላይ በመደወል የአየር ሰዓት እና የጥቅል ብድር አገልግሎታችንን ተጠቅመው ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ፡፡
ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 10% የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ቢፕ ኮል (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ !
የሞባይል ስልክዎ የአየር ሰዓት በማይኖረው ጊዜ ወደሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድ “ቢፕ ኮል” (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ !
አገልግሎቱን በክፍያ ምክንያት ወጪ ጥሪ ማድረግ የማይችሉ የድህረ ክፍያ ደንበኞችም መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ የሚያገለግል ነው፡፡
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
More Articles
Read More
✨💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል!
✨💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል!
ለረጅም ጊዜ ጥቅል ደንበኞቻችን የገዙት ጥቅል ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀረው ከሚያሳውቅ የአጭር መልእክት ጋር ነጻ...
Redeeming package as gift
It should have been good if Asham tele points can be redeemed as gift to others. The option still...
Caps Lock turns on and off by itself on Windows 11/10
Caps Lock is the key on all keyboards that locks the computer keyboard to type all letters...
Expansion of 4G network
It is helpful for internet users if 4G network is expanded up to Woreda levels. More phones use...
Thank you gift
Eventhough I have been using telebirr for a long period of time and also making transactions many...
© 2025 teleforum