በዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያችን ሥራዎ ሳይቋረጥ ያሰቡትን ይከውኑ!
ዘመኑ በደረሰበት የባትሪ ቴክኖሎጂ የቀረበ፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ፣ ነዳጅ የማይጠቀም እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሆነው እንዳሻዎ በስልክዎ የሚቆጣጠሩት እጅግ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ አቅርበንልዎታል፡፡
እስከ 12 ወራት ድረስ በተመቻቸ የክፍያ አማራጭ በ39% ልዩ ቅናሽ በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል!
ፈጥነው የግልዎ በማድረግ እፎይታን ያግኙ!
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ ይጎብኙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia