የዛሬ አመት አከባቢ ከቴሌ መላ ብድር ወስጄ ነበር ስድስት ሺ ብር ነበር የወሰድኩት ኦና ሲም ካርዱ በእናቴ ስም ያለ ነበረ የምጠቀም የነበረው እና አሁን ለይ 28 ሺ ደረሱዋል እና ዛሬ የቴሌ ሰራተኛ ባላቸው መረጃ እስከቤት መጡ ማዘር እራሱዋን ሳተች እኔ መክፈል አልችልም የዘንድሮ ተመራቂ ነኝ ምን ይሻላል  እባካችሁን  ሲም ካርዱን ወደኔ ስም መቀየር ፈልጋለው  ከእነ እዳው  ይቻል ይሁን መልሱልኝ ቤተሰብ