tele Badges

- ወየው እጄን በቆረጠውየዛሬ አመት አከባቢ ከቴሌ መላ ብድር ወስጄ ነበር ስድስት ሺ ብር ነበር የወሰድኩት ኦና ሲም ካርዱ በእናቴ ስም ያለ ነበረ የምጠቀም የነበረው እና አሁን ለይ 28 ሺ ደረሱዋል እና ዛሬ የቴሌ ሰራተኛ ባላቸው መረጃ እስከቤት መጡ ማዘር እራሱዋን ሳተች እኔ መክፈል አልችልም የዘንድሮ ተመራቂ ነኝ ምን ይሻላል እባካችሁን ሲም ካርዱን ወደኔ ስም መቀየር ፈልጋለው ከእነ እዳው ይቻል ይሁን መልሱልኝ ቤተሰብ
Read More
- ቴሌ ብር እባካችሁን በእናንተ አማካኝነት ለኔ የስራ እድል ብትሰጡ 2016ን የእማዬን ሽሮ በራሴ ወጪ እበላ ነበርቴሌ ብር በእናንተ አማካኝነት ለኔ የስራ እድል ብታመቻችሁ 2016 የእማዬን ሽሮ በራሴ ወጪ እበላ ነበር ይድረስ ለቴሌ መላም
Read More
More Stories
© 2025 teleforum