🌟 ገንዘብ ወደ አገር ቤት በነጻ ይላኩ!!
🌟 ገንዘብ ወደ አገር ቤት በነጻ ይላኩ!!
በ #ቴሌብር_ሬሚት ሲልኩ ገንዘብዎ በፍጥነትና በቅልጥፍና ከመድረሱ ባሻገር ከክፍያ ነጻ መላክ ያስችልዎታል፡፡
🔽 የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያን https://onelink.to/7k2x5b ያውርዱ!
ቴሌብር ሬሚት - ከክፍያ ነጻ፣ ፈጣን እንዲሁም ደኅንነቱ የተጠበቀ!
#telebirRemit#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎉✨ ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 ተከፈተ!!
🎉✨ ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 ተከፈተ!!
ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ልዩ የበዓል ገበያ በኤግዚቢሽን ማዕከል ከነሀሴ 17 - ጷጉሜ 5/2017 ዓ.ም
💁♂️የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ የቢ.ዋይ.ዲ ኢ2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር እንዲሁም እስከ ብር 2500 ሲሸምቱ ደግሞ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
በዘመን ገበያ ኤክስፖ ይገበያዩ! ይጎብኙ ! ይሸለሙ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
በአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ከቴሌብር ገንዘብ ማውጣት ተጀመረ!
በአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ከቴሌብር ገንዘብ ማውጣት ተጀመረ!
ድንገት ባዶ ኪስዎን ወጥተው ጥሬ ገንዘብ ቢያስፈልግዎ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ተጠቅመው አቅራቢያዎ ከሚገኝ የአቢሲኒያ ባንክ በተጨማሪ ከአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም (ATM) ማሽኖች ገንዘብ በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ።
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#AwashBank#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ሥራን በክብር ግብርዎን በቴሌብር!!
ሥራን በክብር ግብርዎን በቴሌብር!!
ጊዜዎን ቆጥበው ድካምዎን ቀንሰው ዓመታዊ ግብርዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ባሉበት በምቾት ይክፈሉ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ግብርና የመንግሥት አገልግሎት ➡️ የግብር ክፍያ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#TaxPayment#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌍🎁 የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!
🌍🎁 የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!
ከባህርማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎች: https://bit.ly/4j7iOcI
🗓 እስከ ታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏃♂️🏃♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ!
🎉🏃♂️🏃♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ!
በጉጉት የምንጠበቀውና አብረን በጋራ የምንደምቅበት ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ለ25ኛ ጊዜ ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
👉 ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቲሸርት በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይግዙ፤ በመረጡት ቦታ ቲሸርትዎን ይረከቡ።
25ኛ ዓመቱን በማስመልከት እያንዳንዱ 25ኛ ተመዝጋቢ ቲሸርቱን በነፃ ያገኛል፤ በተጨማሪም በዕድል ጨዋታ ነፃ ቲሸርቶች ይበረከታሉ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#GreatEthiopianRun2018 #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🎉 የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ በቴሌብር ተጀመረ!!
🎉🎉 የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ በቴሌብር ተጀመረ!!
የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ ተጨማሪ ምቾት በሚያላብሰው #ቴሌብር መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው፡፡
🎁 እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውኃ ፍጆታ ክፍያዎን በቴሌብር ሲከፍሉ እስከ 1250 ብር ለሚደርስ ክፍያዎ ለፈለጉት አገልግሎት የሚያውሉት የ10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ሳይጉላሉ በቀላሉ በቴሌብር ይክፈሉ፤ 10% ተመላሽ ያግኙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#WaterBill#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 ገንዘብ ወደ አገር ቤት በነጻ ይላኩ!!
🌟 ገንዘብ ወደ አገር ቤት በነጻ ይላኩ!!
በ #ቴሌብር_ሬሚት ሲልኩ ከክፍያ ነጻ ከመላክዎ ባሻገር ከተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ጋር የላኩትን ገንዘብ በፍጥነትና በቅልጥፍና እናስረክባለን፡፡
🔽 የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያ https://onelink.to/7k2x5b ያውርዱ
💸 ለወዳጅ ዘመድ በቴሌብር በኩል ይላኩ
🎁 ተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ይፍጠሩ
ቴሌብር ሬሚት: ደኅንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም ከክፍያ ነጻ!
#telebirRemit#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🌟 ወዳጆችዎን በመጋበዝ ብቻ እስከ 10,000 ብር ይሸለሙ!!
🌟 ወዳጆችዎን በመጋበዝ ብቻ እስከ 10,000 ብር ይሸለሙ!!
ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም
💬 በአጭር መልእክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ
መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ በተጨማሪም 50 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ በየ15 ቀኑ ታብሌቶችና ሌሎች ሽልማቶችን በሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ተሳታፊ ይሆናሉ!
🗓 እስከ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
📞🎁 በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያግኙ!
📞🎁 በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያግኙ!
እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም በቴሌብር ሱፐርአፕ የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ በየዕለቱ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
💥 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Service
Ethio Telecom shoud expand its service to Rural areas.
More Articles
Read More
An operating system wasn’t found error in Windows 11/10
This post features solutions to fix An operating system wasn’t found error in...
የሞባይል ካርድን ወደ ቴሌ ብር መቀየር!!!
የምንሞላውን የሞባይል ካርድ የምንፈልገውን ያህል ወደ ቴሌ ብር ማስገባት ቢቻል?
Tele win
በአሁኑ ወቅት በአገራችን የ online game መጫወት በጣም እየተስፋፋ ያለ ይመስለኛል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ኢትዮ ቴሌኮም ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራበት...
የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርዶዎን በመያዝ ወደ ውጪ ሀገር ይጓዙ!
🌍🎁 በሮሚንግ ጥቅል ዓለም አቀፍ ግንኙነትዎን ይቀጥሉ!!
ቻይና ...
Ethiotelecom benefits
There are more benefits when using Ethiotelecom and Telebirr.
© 2025 teleforum