ለሴት ደንበኞቻችን ከ15 አይነት በላይ የሞባይል ስልኮችን በረጅም ጊዜ ክፍያ፤ ከነፃ ጥቅል ስጦታዎች ጋር በሽያጭ ማዕከሎቻችን ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
👜 በወር ከ𝟐𝟒𝟔 ብር ጀምሮ በ6 ወራት ክፍያ ወይም
👜  በወር ከ𝟒𝟐𝟐 ብር ጀምሮ በ1 ዓመት ክፍያ
የሴቶችን የዲጂታል ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ እናግዛለን!
ለሽያጭ ያቀርብናቸውን ስልኮች ዝርዝር መረጃ እንዲሁም ደንብና መመሪያዎችን ለመመልከት https://bit.ly/3EgvwCH  ይጎብኙ

#telebirr #telegebeya