✨🤝 በክሬዲት አገልግሎት ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን አይለያዩም!
✅ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓት እና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ!
👉 ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አንድ ተጨማሪ ዕድል ይሰጥዎታል፡፡
ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ!
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia