🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!

የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ!

❔የኢትዮ ቴሌኮም ዝቅተኛው የሞባይል ጥቅል መሸጫ ዋጋ ስንት ነው

✍ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ!

ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!!

ℹ ሁለተኛው ዙር ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!


#teleForum
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia