Block
graduated in kotebe educational university with bsc in computer science
- Lives in Hawassa
- From Adis ababa
- Studied Computer science at Kotebe educational university
- Followed by 13 people
tele Badges

- በህብረ ቀለማት አሸብርቆ፣ ከሁሉም ማዕዘን በአብሮነት አሰባስቦ በአንድነት በሚንቆጠቆጠው የጥምቀት በዓል ተጨማሪ ድምቀት የሆኑትን ልዩ የሞባይል ጥቅሎች እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ አሰናድተን እነሆ በሰፊው ገበታችን አቅርበናል!
የጥምቀት ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት እንዲሁም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ!
መልካም አውደዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia1 Answers 0 Shares - Roaming service<top>ውድ ደንበኛችን እንኳን ደስ አለዎ! ያለ ቅድመ ሁኔታ የዓለም አቀፍ ሮሚንግ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተመርጠዋል፤ ወደ ውጭ ሀገር መጓዝ ቢፈልጉ በኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድዎ በሚጓዙበት ሃገር የቴሌኮም አገልግሎትን እንደልብ መጠቀምዎን መቀጠል እንደሚችሉ በደስታ እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ወይም ድጋፍ: በአጭር መልዕክት በ8994 ዌብ፡ www.ethiotelecom.et በኢ-ሜይል 994@ethionet.et ዋትስአፕ፡ +251 99 400 0000 ቴሌግራም፡ https: //t.me/ethio_telecom ኢትዮ ቴሌኮም
Read More
- 3 Answers 0 Shares
-
More Stories
© 2025 teleforum