• የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ 30 ብር እንደሚመረቅልዎ ሰምተዋል

    በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

    በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

    የአየር ሰዓትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

    🗓 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም

    ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

    #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    🆕🎁 የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ 30 ብር እንደሚመረቅልዎ ሰምተዋል❓ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ 👉 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ! 💥 የአየር ሰዓትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ! 🗓 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    1 Answers 0 Shares
  • ታላቅ የማስተዋወቂያ እና ልዩ የማጣሪያ ሽያጭ!

    የሞባይል ቀፎዎች፣ ታብሌቶች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ የጆሮ ማዳመጫዎች እንዲሁም የኢንተርኔት ሞደሞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ቀርበዋል፡፡

    ፈጥነው ወደ አገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ ወይም በቴሌ ገበያ እና ዘመን ገበያ ይሸምቱ፡፡

    እንዳያመልጥዎ!!

    ዋጋ ለመመልከት https://bit.ly/3Zp7IbB

    #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    📣🔥 ታላቅ የማስተዋወቂያ እና ልዩ የማጣሪያ ሽያጭ! የሞባይል ቀፎዎች፣ ታብሌቶች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ የጆሮ ማዳመጫዎች እንዲሁም የኢንተርኔት ሞደሞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ቀርበዋል፡፡ 💁‍♂️ ፈጥነው ወደ አገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ ወይም በቴሌ ገበያ እና ዘመን ገበያ ይሸምቱ፡፡ እንዳያመልጥዎ!! ዋጋ ለመመልከት 👉 https://bit.ly/3Zp7IbB #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Love
    1
    2 Answers 0 Shares
  • ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!



    2ኛ ዙር ጥያቄ!



    ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል?



    መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ!



    ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!!



    ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!





    #teleForum

    #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ! ❓ ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል? ✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ! ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    0 Answers 1 Shares
  • አማዞን ላይ እቃዎችን ለመግዛት ቴሌብርን እንዴት መጠቀም እችላለሁ?
    #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    አማዞን ላይ እቃዎችን ለመግዛት ቴሌብርን እንዴት መጠቀም እችላለሁ? #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    0 Answers 0 Shares
  • 🏼 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች በተጨማሪ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ የሚያዘጋጅ ፕላትፎርም ከኢተማሪ ያግኙ!
    ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር በኢተማሪ!

    ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

    ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ ነፃ ይበረከትልዎታል፡፡

    ለበለጠ መረጃ http://www.etemari.net ይጎብኙ!

    #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    👉🏼 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች በተጨማሪ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ የሚያዘጋጅ ፕላትፎርም ከኢተማሪ ያግኙ! ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር በኢተማሪ! 💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ! 🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ ነፃ ይበረከትልዎታል፡፡ ለበለጠ መረጃ http://www.etemari.net ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Like
    Love
    Yay
    3
    1 Answers 0 Shares
  • #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    20
    74.07%
    7
    25.93%
    Yay
    3
    1 Answers 0 Shares
  • መደበኛ ፈጣን ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ በወር ከ 605 ብር ጀምሮ!

    አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ ወይም 899 በነጻ ይመዝገቡ።

    ለተጨማሪ https://bit.ly/49k7Lrr ይጎብኙ


    #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
    መደበኛ ፈጣን ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ በወር ከ 605 ብር ጀምሮ! አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ ወይም 899 በነጻ ይመዝገቡ። ለተጨማሪ https://bit.ly/49k7Lrr ይጎብኙ #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
    Like
    Yay
    2
    2 Answers 1 Shares
  • በህብረ ቀለማት አሸብርቆ፣ ከሁሉም ማዕዘን በአብሮነት አሰባስቦ በአንድነት በሚንቆጠቆጠው የጥምቀት በዓል ተጨማሪ ድምቀት የሆኑትን ልዩ የሞባይል ጥቅሎች እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ አሰናድተን እነሆ በሰፊው ገበታችን አቅርበናል!
    የጥምቀት ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት እንዲሁም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ!
    መልካም አውደዓመት!
    #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
    በህብረ ቀለማት አሸብርቆ፣ ከሁሉም ማዕዘን በአብሮነት አሰባስቦ በአንድነት በሚንቆጠቆጠው የጥምቀት በዓል ተጨማሪ ድምቀት የሆኑትን ልዩ የሞባይል ጥቅሎች እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ አሰናድተን እነሆ በሰፊው ገበታችን አቅርበናል! የጥምቀት ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት እንዲሁም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ! መልካም አውደዓመት! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
    Like
    3
    0 Answers 3 Shares
  • ውድ ቤተሰቦቻችን፤ አውዳመት እንዴት እያለፈ ነው?

    ለገና ለወዳጅ ዘመድ ምን ላበርክት ብለው ግራ እንዳይጋቡ
    ለበዓሉ ያሰናዳንልዎትን ልዩ የገና ጥቅሎች በቴሌብር ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ጋር እንዲሁም፣ በማይ ኢትዮቴል እና በ*999# እየገዙ በስጦታ እያበረከቱ በዓሉን በሰላም፣ በደስታ፣ በፍቅር እና አብሮነት ያሳልፉ!

    መልካም የልደት በዓል!

    #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
    ውድ ቤተሰቦቻችን፤ አውዳመት እንዴት እያለፈ ነው? ለገና ለወዳጅ ዘመድ ምን ላበርክት ብለው ግራ እንዳይጋቡ ለበዓሉ ያሰናዳንልዎትን ልዩ የገና ጥቅሎች በቴሌብር ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ጋር እንዲሁም፣ በማይ ኢትዮቴል እና በ*999# እየገዙ በስጦታ እያበረከቱ በዓሉን በሰላም፣ በደስታ፣ በፍቅር እና አብሮነት ያሳልፉ! መልካም የልደት በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
    Like
    Yay
    4
    0 Answers 0 Shares