Roaming service
<top>ውድ ደንበኛችን እንኳን ደስ አለዎ! ያለ ቅድመ ሁኔታ የዓለም አቀፍ ሮሚንግ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተመርጠዋል፤ ወደ ውጭ ሀገር መጓዝ ቢፈልጉ በኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድዎ በሚጓዙበት ሃገር የቴሌኮም አገልግሎትን እንደልብ መጠቀምዎን መቀጠል እንደሚችሉ በደስታ እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ወይም ድጋፍ: በአጭር መልዕክት በ8994 ዌብ፡ www.ethiotelecom.et በኢ-ሜይል 994@ethionet.et ዋትስአፕ፡ +251 99 400 0000 ቴሌግራም፡ https: //t.me/ethio_telecom ኢትዮ ቴሌኮም

Read More

Like
2
3 Answers 0 Shares