በክሬዲት አገልግሎት ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን አይለያዩም!
ያለዎት ቀሪ ሂሳብ አነስተኛ ሆኖ በማይመች ሁኔታ ውስጥ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልግዎ ሳይጨናነቁ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓት እና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ!
ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 10% የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ!
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://t.me/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን!
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia