በጥሪ መለያ (call signature) አገልግሎት ስልክ ሲደወልልዎ ለደዋይዎ ቀድሞ በሚደርስ መልዕክት ስሜትዎን ይግለጹ!

ለዕለታዊ  *623*1*1# ወይም
ለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ፤ በመቀጠል ሊያስቀምጡ ያሰቡትን መልዕክት ወደ 623 በፅሁፍ መልዕክት ይላኩ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ ዕሴት ጨማሪ አገልግሎቶች – ethiotelecom