tele Badges


- teleforum Moderator
added a file & is raised in discussion about የ1ኛው ዙር የቴሌፎረም ጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊዎች! ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ 100 ዕድለኞች በዕጣ ተለይተዋል፡፡ 🎁 አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን 10GB ወርኃዊ ጥቅል ሽልማት በነገው ዕለት እናበረክታለን! ለ2ኛው ዙር ነገ ጠዋት 3፡00 ይጠብቁን! የአሸናፊዎች ዝርዝር ይመልከቱ👇🏼
File Type: pdf - ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡🌟 7% የገንዘብ ስጦታ እስከ 100,000 ብር አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!! ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁♂️ የምንዛሬ ተመን 1$=140+ ብር በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ⭐️ 100,000 ብር⭐️ 20,000 ብር⭐️ 10,000 ብር⭐️ 5,000 ብር⭐️ እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው👉 https://onelink.to/7k2x5b 🗓 እስከ ሰኔ 07...
Read More
-
- አርዲ ቻት ቦትቀደምቷ አርዲ ለዲጂታል መስተንግዶውም ቀደምት እና ቀልጣፋ ናት!አገልግሎቶቻችንን በተመለከተ ለጥያቄዎ ፈጣን ምላሽ፣ ጥቅሎች መግዛት፣ የሂሳብ መረጃ መጠየቅንና ሌሎች አገልግሎቶችን በ5 ቋንቋዎች በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት በምቾት ልታስናግድዎ ዝግጁ ነች፤ ከደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎቻችን ጋርም ታገናኝዎታለች!በድረገፅ - ethiotelecom.et/በፌስቡክ - Ethio telecom እና በትዊተር - twitter.com/ethiotelecom በመልዕክት መላኪያ ላይበዋትስዓፕ - wa.me/251994000000?textበቴሌግራም - t.me/EthiotelecomChatBot አርዲን...
Read More
-
- ሮሚንግ አገልግሎትለሃጅ ተጓዥ ደንበኞቻችንየሀገር ውስጥ የሞባይል ስልክ ቁጥርዎን በመጠቀም ከቤተሰብዎ እና ከስራዎ ሳይርቁ ግንኙነትዎን መቀጠል የሚያስችላችሁን የሮሚንግ አገልግሎት ከጉዟችሁ በፊት በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ማግኘት እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን!በሳውዲ ቆይታችሁ በዜን እና ኤስ.ቲ.ሲ የሮሚንግ አጋሮቻችን ኔትወርክ ሲገለገሉ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ፡፡
Read More
-
- የቴክኖ ካሞን 20 5 G ስማርት ስልክ በሀገር ውስጥ በመገጣጠም በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብየደንበኞቻችንን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ ጥራታቸውን የጠበቁ የቴክኖ ስልኮችን በሀገር ውስጥ በመገጣጠም በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የዲጂታል ተጠቃሚዎችን ቁጥር ለማሳደግ ከቴክኖ ሞባይል እና ትራንሲዮን ማኑፋክቸሪንግ ጋር ስምመነት ፈጽመናል፡፡ አዳዲሶቹ የቴክኖ ካሞን 20 ስማርት ስልኮችም በይፋ ለገበያ መቅረባቸው ተበስሯል! #ዲጂታልኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ ላይ We have signed an agreement with Tecno Mobile Limited and Transsion Manufacturing PLC to locally assemble and deliver a superior quality Tecno Mobiles that can meet our...
Read More
- Adama 5G test launchእንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይን ዕውን ለማድረግ እና በ128 ዓመታት በአብሮነት ጉዟችን ስናደርገው እንደነበረው ሁሉ ህዝባችንን የወቅቱን ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ተቋዳሽ ለማድረግ የመጨረሻውን የ5ኛ ትውልድ ኔትወርክ (5G) በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ በሙከራ ደረጃ አገልግሎቱን ማስጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ይህ የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ወሳኝ ተልዕኮ ላላቸው (Mission Critical) እና በተመሳሳይ ወቅት መከናወን የሚፈልጉ አገልግሎቶችን (real time) ለአብነትም የማምረቻ ፋብሪካዎች፣ ግብርና፣ ህክምና፣ ለመሳሰሉ ኢንዱስትሪዎች እጅግ የላቀ ፋይዳ ያለው...
Read More
- ጥሪ መለያ (call signature)በጥሪ መለያ (call signature) አገልግሎት ስልክ ሲደወልልዎ ለደዋይዎ ቀድሞ በሚደርስ መልዕክት ስሜትዎን ይግለጹ! ለዕለታዊ *623*1*1# ወይምለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ፤ በመቀጠል ሊያስቀምጡ ያሰቡትን መልዕክት ወደ 623 በፅሁፍ መልዕክት ይላኩ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ ዕሴት ጨማሪ አገልግሎቶች – ethiotelecom
Read More
More Stories
© 2025 teleforum