ዲጂታል_ዕቁብ
ዕቁብዎን ያዘምኑ! #ዲጂታል_ዕቁብ በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ከተካተቱት መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ዲጂታል ዕቁብን መርጠው ለነገ ህልምዎ ዛሬ መሠረት መጣል ይጀምሩ። በዕለታዊ እና ወርሃዊ በአማራጭ ለንግድ እንዲሁም በወርሃዊ ለሠራተኞች እንደ ምርጫዎ ባሉበት ሆነው አስተማማኝ ዕቁብ ይጀምሩ! #digitalequb #telebirr #ቴሌብር #እቁብ #ዲጂታልእቁብ #ዕቁብ #equb

Read More

Like
Yay
Love
Wow
8
5 Answers 2 Shares