ዕቁብዎን ያዘምኑ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ከተካተቱት መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ዲጂታል ዕቁብን መርጠው ለነገ ህልምዎ ዛሬ መሠረት መጣል ይጀምሩ።
በዕለታዊ እና ወርሃዊ በአማራጭ ለንግድ እንዲሁም በወርሃዊ ለሠራተኞች እንደ ምርጫዎ ባሉበት ሆነው አስተማማኝ ዕቁብ ይጀምሩ!