Adama 5G test launch እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይን ዕውን ለማድረግ እና በ128 ዓመታት በአብሮነት ጉዟችን ስናደርገው እንደነበረው ሁሉ ህዝባችንን የወቅቱን ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ተቋዳሽ ለማድረግ የመጨረሻውን የ5ኛ ትውልድ ኔትወርክ (5G) በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ በሙከራ ደረጃ አገልግሎቱን ማስጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ይህ የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ወሳኝ ተልዕኮ ላላቸው (Mission Critical) እና በተመሳሳይ ወቅት መከናወን የሚፈልጉ አገልግሎቶችን (real time) ለአብነትም የማምረቻ ፋብሪካዎች፣ ግብርና፣ ህክምና፣ ለመሳሰሉ ኢንዱስትሪዎች እጅግ የላቀ ፋይዳ ያለው...
Read More