ጥራት እና የ6 ወር ዋስትና ያላቸው ቴክኖ ስማርት ስልኮች በየወሩ ከ10 ጂቢ ነጻ ኢንተርኔት ጋር!

ቴክኖ ስፓርክ 8ሲ እና ቴክኖ ፖቫ ኒዮ ስልኮችን ለ3 ወር የሚቆይ በየወሩ 10 ጊ.ባ ዳታ ስጦታ ጋር በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ለሽያጭ ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን!