የደንበኞቻችንን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ ጥራታቸውን የጠበቁ የቴክኖ ስልኮችን በሀገር ውስጥ በመገጣጠም በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የዲጂታል ተጠቃሚዎችን ቁጥር ለማሳደግ ከቴክኖ ሞባይል እና ትራንሲዮን ማኑፋክቸሪንግ ጋር ስምመነት ፈጽመናል፡፡ አዳዲሶቹ የቴክኖ ካሞን 20 ስማርት ስልኮችም በይፋ ለገበያ መቅረባቸው ተበስሯል! #ዲጂታልኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ ላይ We have signed an agreement with Tecno Mobile Limited and Transsion Manufacturing PLC to locally assemble and deliver a superior quality Tecno Mobiles that can meet our esteemed customers’ demands with affordable price and enable seamless digitalization with smart phone access. The new #CAMON20series have been also officially launched in Ethiopia #RealizingDigitalEthiopia

የዲጂታል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የ #technomobile አቅርቦት ስምምነት | Enabling digitalization with smart phone access - YouTube