አርዲ ቻት ቦት
ቀደምቷ አርዲ ለዲጂታል መስተንግዶውም ቀደምት እና ቀልጣፋ ናት!አገልግሎቶቻችንን በተመለከተ ለጥያቄዎ ፈጣን ምላሽ፣ ጥቅሎች መግዛት፣ የሂሳብ መረጃ መጠየቅንና ሌሎች አገልግሎቶችን በ5 ቋንቋዎች በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት በምቾት ልታስናግድዎ ዝግጁ ነች፤ ከደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎቻችን ጋርም ታገናኝዎታለች!በድረገፅ - ethiotelecom.et/በፌስቡክ - Ethio telecom እና በትዊተር - twitter.com/ethiotelecom በመልዕክት መላኪያ ላይበዋትስዓፕ - wa.me/251994000000?textበቴሌግራም - t.me/EthiotelecomChatBot አርዲን...

Read More

Like
Yay
7
5 Answers 5 Shares