ጥሪ መለያ (call signature) በጥሪ መለያ (call signature) አገልግሎት ስልክ ሲደወልልዎ ለደዋይዎ ቀድሞ በሚደርስ መልዕክት ስሜትዎን ይግለጹ!
ለዕለታዊ *623*1*1# ወይምለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ፤ በመቀጠል ሊያስቀምጡ ያሰቡትን መልዕክት ወደ 623 በፅሁፍ መልዕክት ይላኩ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ ዕሴት ጨማሪ አገልግሎቶች – ethiotelecom
Read More