ለድኅረ-ክፍያ ተጠቃሚዎች የክሬዲት ገደብ ተቀማጭ ለማድረግ አገልግሎት ማዕከሎቻችን መሄድ ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ ክፍያ የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባትና በምስሉ በተያያዘው ቅደም ተከተል መሰረት ተቀማጭ ማድረግ ይችላሉ።
በዚህ አጋጣሚ የድኅረ-ክፍያ አገልግሎት ሂሳብ ለመክፈል ‘ተቀማጭ’ የሚለውን ሳይሆን ‘ቢል’ የሚለውን እንዲጠቀሙ ለማስታወስ እንወዳለን!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia