ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮ ቴሌኮም እያደረጋቸው ያለው ለውጦች አጅግ በጣም አበረታች ናቸው፤ በተለይም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለሀገራችን በማስተዋወቅና በማስጀመር እንድሁም ተቋሙን በሁሉም አጥቃጫ ከማሻሻል አንጻር ትልቅ እርምጃ ተራምዷል ማለት ይቻላል።ይሁን አንጅ አሁንም በብዙ ሰዎች ዘንድ ቀሬታ ሆናው ስንሳ የሰማሁት የጥራት ጉዳይ ነው፤ ይህ ችግር በሀገራችን ታላላቅ ከተሞች እንኳን ሰይቀረ በአንድ አንድ አከባቢዎች በተዳጋጋሚ ይሰማል።ስለሆነም ጥራት ላይ ከፍተኛ ተኩረት ተሰጥቶት ብሰራ እላለሁኝ።አመሰግናለሁ።