በቴሌብር ሱፐርአፕ በነዳጅ ማደያ፣ በካፌ፣ በሬስቶራንት ወይም ማንኛውም ቦታ ግብይት አከናውነው በተሰጠዎ መስተንግዶ ከረኩ በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m  ቲፕ/ጉርሻ መስጠት ይችላሉ! 

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!