ሰው ሆኜ የተፈጠርኩት ሰው ሆኜ እንድኖር ነው
tele Badges


  • የቴሌ ገብያ ስርአትና ኤቲክስ የህብረተሰብን ከመጠበቅ
    0.ኢትዬ 130 ነፃ እና ፓርሚየም ሽልማት ቀስ ብላችሁ አስወጣችሁት ህብረተሰብ ሳይጠይቅ 1 .ጌሙ እራሱ በጣም በቀላሉ ክራክ አርጎ በነፃ መጫወት ይቻል ነበር 2 .ውል ስምምነት የለውም ስምምነቱን በፈለገው መንገድ ይለውጣል 3. ተሸላሚዋች የቴሌ ሰራተኛ ጋር ዝምድና አላቸው 4 .አልጎሪዝሙ ውስጥ የማሸነፍ እድል የለውም  4.ገንዘብ ያለፈቃድ በየቀኑ መቁረጥ ማለት ቴሌ ያለኔ ፈቃድ አካውንቴን ገብቶ ማዘዋወር ይችላል በየቀኑ ፍቃድ መጠየቅ ነበረበት አመኔታየን ቀንሳታል  5 .ፕሮጀክቱ ገቢ 100 እጥፍ ሳያስገባ አይሸልምም ከሸለመም አንድ ነው  6. የተከተላችሁት ጤናማ ማርኬቲንግ ፕሪስፕል...

    Read More

    Like
    1
    1 Answers 0 Shares
More Stories