የቴሌ ገብያ ስርአትና ኤቲክስ የህብረተሰብን ከመጠበቅ 0.ኢትዬ 130 ነፃ እና ፓርሚየም ሽልማት ቀስ ብላችሁ አስወጣችሁት ህብረተሰብ ሳይጠይቅ 1 .ጌሙ እራሱ በጣም በቀላሉ ክራክ አርጎ በነፃ መጫወት ይቻል ነበር 2 .ውል ስምምነት የለውም ስምምነቱን በፈለገው መንገድ ይለውጣል 3. ተሸላሚዋች የቴሌ ሰራተኛ ጋር ዝምድና አላቸው 4 .አልጎሪዝሙ ውስጥ የማሸነፍ እድል የለውም 4.ገንዘብ ያለፈቃድ በየቀኑ መቁረጥ ማለት ቴሌ ያለኔ ፈቃድ አካውንቴን ገብቶ ማዘዋወር ይችላል በየቀኑ ፍቃድ መጠየቅ ነበረበት አመኔታየን ቀንሳታል 5 .ፕሮጀክቱ ገቢ 100 እጥፍ ሳያስገባ አይሸልምም ከሸለመም አንድ ነው 6. የተከተላችሁት ጤናማ ማርኬቲንግ ፕሪስፕል...
Read More