🎉🚈 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ትኬት በቴሌብር ተጀመረ!!

በጦር-ኃይሎች፣ አያት፣ ቃሊቲ፣ ዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ እንዲሁም በስቴዲየም ትኬቱን ያለምንም እንግልት ምቾትዎ እንደተጠበቀ በቴሌብር ይግዙ፡፡  

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅት እና ቲኬቶች ➡️ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia