tele Badges


  • Tele promo
    የአንድን ድርጅት ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በsms አማካኝነት ለብዙሃኑ የተመረጡ ደንበኞቹ ቢያደርስ ምናልባት ጥሩ የትርፍ አማራጭን የሚያሰፋለት ይመስለኛል! በተመሳሳይ ሰአት ደግሞ እኛ ደንበኞቹንም እንደዚህ አይነት ጥቆማዎች ያደርሰናል! በተመጣጣኝ ክፍያ ይሄ መደረግ የሚችል ከሆነ፣ ምናልባት የኢትዮ ቴሌኮም ትርፋማነት እንዲሁም የአገልግሎት መስፋት ብርቱ ድርሻ ይኖረዋል ብዬ አምናለሁ! ከ30 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች እንደየ ፍላጎት ለብዙሃኑ ማስታወቂያ እንደየ ደንበኛው ፍላጎት ዲቴክት የሚያደርግ ሲስተም ቢሰራ ደግሞ በጣም ጥሩ ይሆናል!  እንደ ሃሳብ😁

    Read More

    Like
    Angry
    3
    5 Answers 0 Shares
More Stories