tele Badges

- ወደ ቴሌ ብር app ስንገባ ዳታ እንኳን ባይኖር ይሰራ ነበር አሁን ግን አይሰራም ለምን ?ወደ ቴሌ ብር app ስንገባ ዳታ እንኳን ባይኖር ይሰራ ነበር አሁን ግን አይሰራም ለምን ?
- ስልካችንን ውሰጥ ቀሪ ብር እያለ ግን ፓኬጅ አይገዛልንምስልካችንን ውሰጥ ቀሪ ብር እያለ ግን ፓኬጅ አይገዛልንም
-
በ 2 ብር የጥያቄ መልሰን 10ሺ ብር በሳምንት 50ሺ ብር የሚያሸንፈውን በወር ውሰጥየሀገር ውስጥ ጥያቄዎች የለውም በተደጋጋሚ ጠይቄለው ለሀገር ውስጥ ጥያቄ ትኩረት ይሰጥበ 2 ብር የጥያቄ መልሰን 10ሺ ብር በሳምንት 50ሺ ብር የሚያሸንፈውን በወር ውሰጥየሀገር ውስጥ ጥያቄዎች የለውም በተደጋጋሚ ጠይቄለው ለሀገር ውስጥ ጥያቄ ትኩረት ይሰጥ - ተሳትፎ እያደረግን በሄድን Score እየጨመረ ይሄዳል ጥቅሙ ምን ያህል ነውተሳትፎ እያደረግን በሄድን Score እየጨመረ ይሄዳል ጥቅሙ ምን ያህል ነው
- በ 2 ብር የጥያቄ መልሰን 10ሺ ብር በሳምንት 50ሺ ብር የሚያሸንፈውን በወር ውሰጥ የሰበሰበውን ነጥብ የወሩን ካላሸነፍን ነጥብ ምን ይደረጋል ወይስ ሌላ አሰራር አለበ 2 ብር የጥያቄ መልሰን 10ሺ ብር በሳምንት 50ሺ ብር የሚያሸንፈውን በወር ውሰጥ የሰበሰበውን ነጥብ የወሩን ካላሸነፍን ነጥብ ምን ይደረጋል ወይስ ሌላ አሰራር አለ
- አብዛኛውን 9836 ላይ የሚጠየቀው ጥያቄ ከሀገር ውጪ የሆኑ ጥያቄዎች ናቸው ጥሩ ሳለ የሀገር እና አፍሪካ ነክ የሆኑ ጥያቄዎች ጭራሽ የለም ማለት ይቻላል ። ለምንአብዛኛውን 9836 ላይ የሚጠየቀው ጥያቄ ከሀገር ውጪ የሆኑ ጥያቄዎች ናቸው ጥሩ ሳለ የሀገር እና አፍሪካ ነክ የሆኑ ጥያቄዎች ጭራሽ የለም ማለት ይቻላል ። ለምን
- በ 2 ብር የጥያቄ መልሰን 10ሺ ብር በሳምንት 50ሺ ብር የሚያሸንፈውን ወደ ቴሌ ብር አታመጡትምበ 2 ብር የጥያቄ መልሰን 10ሺ ብር በሳምንት 50ሺ ብር የሚያሸንፈውን ወደ ቴሌ ብር አታመጡትም
- እዚህ ቤተሰቦች ምን ያህል ቴሌ ብርን ትጠቀማላቹ እንዴትስ አገኛችሁትእዚህ ቤተሰቦች ምን ያህል ቴሌ ብርን ትጠቀማላቹ እንዴትስ አገኛችሁት
- Daniel Fekade is looking for answer about : Ethio telcom on technology ዘርፍ የያዘዉ ስራ እጅግ አስገራሚ ነው እና በዚህ ዘርፍ ወጣቶችን በዘርፉ ብታሳትፍ ጥሩ ነው ብዙ ተመርቀው ቤት ውስጥ አሉ እጅግ አስገራሚ ዕውቀት ይዘዋል አመሰግናለሁ ።
More Stories
© 2025 teleforum