የመጠባበቂያ ኃይል
ለድርጅትዎ ወይም ለመኖሪያ ቤትዎ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲቋረጥ ባጠራቀመው ኃይል የሚነሳ የመጠባበቂያ ኃይል አቅርበናል! ከብሮድባንድ አገልግሎት ጋር የቀረበው የኃይል ምንጭ በሊቲየም አይረን ፎስፌት ቴክኖሎጂ የሚሰራ ነው! #Ethiotelecom #telebirr

Read More

Like
Yay
3
1 Answers 0 Shares