ይድረስ #ኢትዮ-ቴሌኮም-ኮርፖሬሽን

በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን መቀመጫ የሆነችው #አብአላ ከተማን ጨምሮ በዞኑ ስር የሚገኙ ወረዳዎች ላይ ከሰሜን ጦርነት በኋላ ወደ መደበኛ የኔትወርክ አገልግሎት ያልተመለሱ ወረዳዎች እንዳሉ ይታወቃል ፤ ከሞላ ጎደል አገልግሎቱን የተጀመረባቸው አከባቢዎች ላይ 3G ኔትወርክ ብቻ በመሆኑ መንግስታዊ ተቋማትም ሆነ ህብረተሰቡ እለት ተእለት ክንዋኔዎች እያስተጓጎለ ይገኛል!

@ethiotelcom
ይድረስ #ኢትዮ-ቴሌኮም-ኮርፖሬሽን በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን መቀመጫ የሆነችው #አብአላ ከተማን ጨምሮ በዞኑ ስር የሚገኙ ወረዳዎች ላይ ከሰሜን ጦርነት በኋላ ወደ መደበኛ የኔትወርክ አገልግሎት ያልተመለሱ ወረዳዎች እንዳሉ ይታወቃል ፤ ከሞላ ጎደል አገልግሎቱን የተጀመረባቸው አከባቢዎች ላይ 3G ኔትወርክ ብቻ በመሆኑ መንግስታዊ ተቋማትም ሆነ ህብረተሰቡ እለት ተእለት ክንዋኔዎች እያስተጓጎለ ይገኛል! @ethiotelcom
Yay
1
0 Answers 0 Shares