የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!!
🎉🎁 የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!!
#teleForum በቴሌኮም ዘርፍ ቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽኖች እንዲሁም በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ🕸 የሚወያዩበት🕸 ሐሳብ የሚሰጡበት🕸 ከሌሎች ልምድ የሚያገኙበት መድረክ ነው!
ቴሌፎረም ላይ ብቻ የሚሳተፉበት የሚያሸልም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል፡፡
🔗 ይቀላቀሉ፡ https://teleforum.ethiotelecom.et
ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ይጀምራል!
#teleForum#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
0 Answers
0 Shares