Lik new
Lik new
ባለገመዱ ኢንተርኔት ማለትም የመኖሪያ ቤት wifi ህብረተሰቡን ያገናዘበ ቢሆን ጥሩ ነው ብዬ አስባልሁ::
የ500 ብሩ እንዳለ ሆኖ ሌላ አማራጭ ቢኖር ለምሳሌ ባለ 300 ብር ቢኖር ጥሩ ነው ብዬ አስማለሁ፡፡ እናንተም በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሼር አድርጉ
Like
1
3 Answers 0 Shares