Ethiotelecom ለረዥም አመታት ያካበተውን ገናናነቱን የማይመጥነውን በካርድና የሞባይል ጥቅሎች ላይ የሚስተዋለውን እንኩ አ'ትንኩ አይነት አሰራር ቢያስተካክል
ለምሳሌ ያህል የ10 ብር የኢንተርኔት ጥቅል እንዳይኖር ማድረጋቸውን
ይህም ያለው ተፅእኖ አንድ ደንበኛ ባለ 10 ብር ካርድ ከገዛ በሞላው የአየር ሰአት መጠን ጥቅል መግዛት እንዳይችል ያደርገዋል
አልፎ ደሞ ባለ12 ብር ካርድ ባለመኖሩ ባለ15ቱን ገዝቶ ከሞላ አሁንም በገዛው ካርድ መጠን መገዛት የሚችል ጥቅል አይኖርም
ይሄና ሌሎችም ተመሳሳይ ተገቢ ያልሆኑ አሰራሮች እንዳሉ ይታወቃል
ስለዚህ በፊት እንደነበረው ቢስተካከል ባይ ነኝ