ኢትዮ ቴሌኮም ያመጣው መልቲ ሲም የሚባል ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያመዝን እየገባኝ ነው። ምክንያቱም
1ኛ፡ ሰራቶኞቹም ስለዚህ ፕሮዳክት ብዙም እውቅና ያላቸው አይመስሉም።
2ኛ፡ አንደኛው ሲም ቢሰራም ባይሰራም ሰው ሲደውል ለተቀባዩ ምንም ነገር ሳያሳይ ለደዋዩ ግን ዝምብሎ ይጠራል። አንዱን ስዊች አድርጌ አንዱን ስልክ እያወራሁበት ሌላ ሰው ሲደውል እንኳ መስመሩ እንደተያዘ አያሳውቅም ዝምብሎ ነው የሚጠራው።
3ኛ፡ አንዱ ሲም ቢጠፋ የጠፋውን ብቻ ለይተው መዝጋት አይችሉም። እኔ ይሄ ገጥሞኛል ዋናው ሲም ከእኔ ጋ ነው ሁለተኛው ግን ጠፍቶኛል እናም በሶሻል ሚዲያው እና በ8994 ላይ ዝጉልኝ ወይ መፍትሄውን ንገሩኝ ስላቸው በአቅራቢያህ የሚገኝ የሽያጭ ማእከል በመሄድ ይጠይቁ ይሉኛል። ወደ ሽያጭ ማዕከል ሄጄ ስጠይቅ ደግሞ እኛ መዝጋት አንቺልም ሁለተኛውን ሲም መዝጊያ ኦፕሽን የለውም እናም 8994 ላይ ጠይቅ እያሉ ሲያደክሙኝ ያለ መፍትሄ ዝም አልኩ። አሁን አንዱ ሲም ጠፍቶኛል ሌላ ሰው አግኝቶት ከሆነም ከዚህኛው ሲም የሞላሁትን ካርድም ሆነ ፓኬጅ ሁሉንም መጠቀም ይችላል። ከዛ ላይ አደገኛ ወንጀልም ሊፈፀምበት ይችላል። እንዲሁም ስልኬ ዝግ ቢሆንም መስመሩን እያወራሁበትም ቢሆን ሰው ሲደውል ለደዋዮቹ ዝም ብሎ ነው የሚጠራው አሁን ለማን አቤት ይባላል። ኢትዮ ቴሌኮም ሆይ ይሄን ችግር በቶሎ ብታዩት ስል በትህትና እጠይቃለሁ።
ኢትዮ ቴሌኮም ያመጣው መልቲ ሲም የሚባል ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያመዝን እየገባኝ ነው። ምክንያቱም 1ኛ፡ ሰራቶኞቹም ስለዚህ ፕሮዳክት ብዙም እውቅና ያላቸው አይመስሉም። 2ኛ፡ አንደኛው ሲም ቢሰራም ባይሰራም ሰው ሲደውል ለተቀባዩ ምንም ነገር ሳያሳይ ለደዋዩ ግን ዝምብሎ ይጠራል። አንዱን ስዊች አድርጌ አንዱን ስልክ እያወራሁበት ሌላ ሰው ሲደውል እንኳ መስመሩ እንደተያዘ አያሳውቅም ዝምብሎ ነው የሚጠራው። 3ኛ፡ አንዱ ሲም ቢጠፋ የጠፋውን ብቻ ለይተው መዝጋት አይችሉም። እኔ ይሄ ገጥሞኛል ዋናው ሲም ከእኔ ጋ ነው ሁለተኛው ግን ጠፍቶኛል እናም በሶሻል ሚዲያው እና በ8994 ላይ ዝጉልኝ ወይ መፍትሄውን ንገሩኝ ስላቸው በአቅራቢያህ የሚገኝ የሽያጭ ማእከል በመሄድ ይጠይቁ ይሉኛል። ወደ ሽያጭ ማዕከል ሄጄ ስጠይቅ ደግሞ እኛ መዝጋት አንቺልም ሁለተኛውን ሲም መዝጊያ ኦፕሽን የለውም እናም 8994 ላይ ጠይቅ እያሉ ሲያደክሙኝ ያለ መፍትሄ ዝም አልኩ። አሁን አንዱ ሲም ጠፍቶኛል ሌላ ሰው አግኝቶት ከሆነም ከዚህኛው ሲም የሞላሁትን ካርድም ሆነ ፓኬጅ ሁሉንም መጠቀም ይችላል። ከዛ ላይ አደገኛ ወንጀልም ሊፈፀምበት ይችላል። እንዲሁም ስልኬ ዝግ ቢሆንም መስመሩን እያወራሁበትም ቢሆን ሰው ሲደውል ለደዋዮቹ ዝም ብሎ ነው የሚጠራው አሁን ለማን አቤት ይባላል። ኢትዮ ቴሌኮም ሆይ ይሄን ችግር በቶሎ ብታዩት ስል በትህትና እጠይቃለሁ።
Like
Haha
2
4 Answers 0 Shares