Search Results
See All Results
Sign up
Login
Score:
Top Discussions
Discussion Topics
Ibrahim Abdo
added /Suggested New Idea
2023-08-02 20:55:02
ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው አክሰሶች ዙሪያ
ከቅርብ ጊዜ ወዲ አርዲ በሚል እየሰጠ ባለው አክሰስ እሚታየው ነገር ግራ ያጋባል ጥያቄ በጥያቄ ይመልሳል በቴሌብር ዙሪያ የሚሰጠው አክሰስ በጣም አናሳ ነው ምክንያቱም የተጠቃሚው ቁጥር እየጨመረ ስለሆነ በአጠቃላይ እሚነገረው ነገር በተግባር መታየት አለበት ባይ ነኝ
Read More
3
4 Answers
0 Shares