tele Badges
- telebirr supper appየቴሌብርን አዘውትሬ እጠቀማለሁ እንደ እውነቱ የበፊቱ መተግበሪያ ተሻሽሎ ከቀረበው ይልቅ ፈጣን ነዉ አዲሱን መተግበሪያ ሁሉን በአንድ ከማቀፉ ውጪ ብዙ ክፍተቶችን አይቼበታለሁ ለምሳሌ :- automatic refresh አያደርግም አልፎ አልፎ transaction detail አያሳይም
Read More
3 Answers 1 Shares
4
More Stories
© 2025 teleforum