የቴሌብርን አዘውትሬ እጠቀማለሁ
እንደ እውነቱ የበፊቱ መተግበሪያ ተሻሽሎ ከቀረበው ይልቅ ፈጣን ነዉ
አዲሱን መተግበሪያ ሁሉን በአንድ ከማቀፉ ውጪ ብዙ ክፍተቶችን አይቼበታለሁ
ለምሳሌ :- automatic refresh አያደርግም
አልፎ አልፎ transaction detail አያሳይም
የቴሌብርን አዘውትሬ እጠቀማለሁ
እንደ እውነቱ የበፊቱ መተግበሪያ ተሻሽሎ ከቀረበው ይልቅ ፈጣን ነዉ
አዲሱን መተግበሪያ ሁሉን በአንድ ከማቀፉ ውጪ ብዙ ክፍተቶችን አይቼበታለሁ
ለምሳሌ :- automatic refresh አያደርግም
አልፎ አልፎ transaction detail አያሳይም