tele Badges

- ቴሌብር መተግበሪያዎችበቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቅመው ዲጂታል ዕቁብ መጣል እንደሚችሉ ያውቃሉ? በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ባሉ መተግበሪያዎች ተጠቅመው አቅምዎ በሚፈቅድልዎ የዕቁብ ዓይነት ይሳተፉ።
Read More
- ቴሌብር ሱፐርአፕቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።
Read More
- Fasil Tekle is raised in discussion about የኔ አስተያየት የቴሌብር እንደኪሴን መጠቀም ስለምንችልበት መንገድ ነው። እኔ በዚህ አገልግሎት ተጠቅሜ የአየር ሰዓት ከመሙላት ውጪ ግብይት መፈጸም አልቻልኩም። ምክኒያቱም ይህን አገልግሎት የሚሰጥ አገልግሎት ሰጪ ማዕከል አላገኘሁም። ቢታሰብበት
More Stories
© 2025 teleforum